So I'm grade 12 &almost 1 month and 20 days later I'll have matric so last year ena kezam befit mayric yetefetenachu please share your experiences with me after matric, matric exam lay ena keza behula also wetet siwetam ena the second question is let's say there's someone eskahun mnm manbeb yalgemere so kezi behula endet malef yechalal except cheating.... Bcha tell me all your honest advices thank you🙏
May 12, 2025ለHistory የEthiopian ታሪክ ብቻ ከText book በVoice የሰራሁት አለ ከፈለጋችሁ እልክላችኅለው shartnotes ከፈለጋችሁ አለ እና እንደ Tip ደሞ ሚከብድ ትምህርት ላይ ጊዜያችሁን አታጥፉ ቀላሉን በደንብ ለመስራት አተኩሩ ጥያቄዎች በደንብ ስሩ በተረፈ ራሳችሁን ቀላል ነው ብላችሁ አሳምኑ ቶሎ ጨርሱና ፈተና ሲደርስ ምንም አታጥኑ Tension አስወግዳችሁ ፈታ ብላችሁ ስሩ በተደጋጋሚ ጊዜ Entrance ሲወጣ more focus የሚያረጉ ቦታዎች ተብሎ youtube ላይ ምናምን ይለቀቃል በተለይ Geography እና Maths so እነሱን ቦታዎች በደንብ እዩ በተረፈ በጣም ቀላል ነው እኔ Geo እና His ብቻ ነው አጥንቼ የገባሁት እሱንም አንድ ወርም በስትክክል አላጠናሁም ጥያቄ ሰራሁ በተለይ Etemari ሚባል website በጣም ጠቅሞኛል ብዙም ሳላካብድ አልፌያለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነው ካላችሁ ከባድ ሆኖ ይጥላችኅል ቀላል ነው በሉት
May 12, 2025