ሰላም ሰወች መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው ወደ ሮሜ ሰወች ምእራፍ 8 ቁጥር 34 በሰማንያ አንዱ bible እና ስልሳ ስድስቱ bible መካከል ያለው ልዩነት የሚያስረዳኝ ይኖራል
May 11, 202581 ahadu ymiferd new ymilew yagnaw yemimald new ymilew gn tkklegnaw 81 ahadu new
May 11, 2025ሰላም ሰወች መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው ወደ ሮሜ ሰወች ምእራፍ 8 ቁጥር 34 በሰማንያ አንዱ bible እና ስልሳ ስድስቱ bible መካከል ያለው ልዩነት የሚያስረዳኝ ይኖራል
May 11, 202581 ahadu ymiferd new ymilew yagnaw yemimald new ymilew gn tkklegnaw 81 ahadu new
May 11, 202581 የኢትዮጵው የድሮው እና አሁንም ድረስ ኦርቶዶክሳውያን የሚጠቀሙት ባይብል ነው። 66 ተብሎ የሚጠራው ባይብል ደሞ በፕሮቴስታንቶች ዘንድ ይጠቀሙታል በብዛት። አስታውሰህ ከሆነ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ላይ ክርክር የገጠሙት ኢትዮጵያዊው እና አሜሪካዊው ቤዝድ ኦን በእነዚህ ባይብሎች ነው። ዋናል ልዩነት የ 81 ባይብል እግዚአብሄር ፈራጅ ነው ይላል። ክርስቶስ ሙቶ ከሙታን ተለይቶ በአብ ቀኝ ተቀምጧል ስለእኛም ይፈርዳል ይላል የግእዙ መፅሀፍ። 66 ቱ ይፈርዳል ሳይሆን ይማልዳል ይላል። በቅርቡ አንድ አሜሪካዊ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ኦርቶዶክሳዊ ጋር ግጥሚያ የገቡትም ቤዝድ ኦን በእነዚህ መፃሀፎች እይት ምክንያት ነው። ሀዲስ ኪዳን መፅሀፍ ጋር ጠብ አላቸው። በብዙ ምሳሌዎች እና ጥቅሶች እግዚአብሄር ፈራጅ እንደሆነ ማስረዳት ይቻላል። ለማንኛውም የ 81 ባይብል፡ እርሱ ሲያፀድቅ የሚፈርድ ማነው ክርስቶስ ሙቶ ከሙታን ተለይቶ ተነስቶም በአብ ቀኝ ተቀምጧል ስለኛም ይፈርዳል። የ 66 ባይብል፡ ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ እኛ ይማልዳል።
May 11, 202581 lay yalew be 2000 e.c lay des endalachew revise yaderegut nw enji keza befit temesasay neber... Yaw ye egziabher kal sayhon des yalachewn neger meketel slemifelgu yikensalu yichemralu
May 11, 2025Yenem teyake nw , 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
May 11, 2025Ahun eshi manew update yaderegew eyu... mulu video tiktok lay ale
yemigerm video nw bezih guday https://youtu.be/CxWG9KVEsn0?si=ZPTGDPhEPmPXx2Jw
May 11, 202580አሀዱ የ2000 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሳተመችሁ እትም ነው የምፈርደው የምለው... የ1954 ትርጉም የሚማለደው ነው የምለው.... እሱም ግርጌ ለይ የሚማልደው የምለው በመጀመርያ ቋንቋ ግሪክ እንኳን የተጻፈ ነው ይለናል። በግሪክ የሚማልደው ከለ ምን መድረግ ይቻላል መጽሐፍ ያለውን መቀበል ነው።
May 11, 2025Gratia bilek YouTube ly beqi mabrariya ale demmo point of view nw injii yezi yeza yubelxal bilo aydelem le MAWEQ bicha ..
May 11, 2025