Krnfud mata be berchko zefzfewna tewat keteboreshk behuala or anytime bedemb tegmotmotbet
May 11, 2025Krnfud mata be berchko zefzfewna tewat keteboreshk behuala or anytime bedemb tegmotmotbet
May 11, 2025መንስኤው ከታወቀ ማጥፋት ይቻላል
May 11, 2025Use hydrogen peroxide
May 11, 2025Awo Ye tirs ntsihna tebk plus lomi mnamn tetekem
May 11, 2025ወላሂ እኔ ቦርሽ ነበር እና እህቴን እጠይቃት ነበር still altefam tlegn nbr እና floss ማድረግ ጀመርኩኝ በልብስ መስፍያ ክር ሁሌ ጡዋት ጥርሴን ከመቦረሼ በፊት የሁሉንም ጥርሴ መካከል ያሉትን የምግብ ቆሻሾች ማፅዳት ጀመርኩ። ከዛ ዳግም እህቴን ስጠይቅ መጠፎ ጠረኑ እንደ ጠፋ ነገረችን። ከዛ በኋላም በተደጋጋሚ ጠየኳት እንደጠፋ ነገረችኝ። እና ወላህ እውነተኛ ገጠመኜ ነው እና ሞክረው
Oct 09, 2025ወንድሜ እመነኝ trsachenen snborsh aned mnresaw wana neger ale esum ምላስ new! ምላስም መቦረሽ አለበት። ትልቅ ልዩነት ታይበታለህ:ሽ
May 13, 2025ጥርስህን አጽዳ ለውጥ ከሌለው ግን ሂድና ውስጥህን ተመርመር ችግሩ ከቶንሲል ስቶን ወይ ከአንጀት ከጨጓራ ሊሆን ስለሚችል። በአቅራቢያህ ወዳለ የጥርስ ህክምና ሂድና ተመርመር።
May 12, 2025Search it on youtube
May 11, 2025