#business
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አሁን ላይ ተማሪ ስሆን ለክረምት 2 ወር መስራት አለብኝ። ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ። ሌሊትም ቢሆን(ሌላ ነገር አታስቡ) ሱፐር ማርኬት ምናምን እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እባካችሁ አሁን ላይ ግዴታ ቀንም ሌሊትም መስራት አለብኝ
May 11, 20252 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ አሁን ላይ ተማሪ ስሆን ለክረምት 2 ወር መስራት አለብኝ። ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ። ሌሊትም ቢሆን(ሌላ ነገር አታስቡ) ሱፐር ማርኬት ምናምን እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እባካችሁ አሁን ላይ ግዴታ ቀንም ሌሊትም መስራት አለብኝ
May 11, 2025Dm me
May 11, 2025user name?
May 12, 2025