Asheber41
#technology
ሰላም እንዴት ናቹ Guys pc (laptop) መግዛት ፈልጌ ነበርና ያን ያክል እውቀቱ የለኛም የመጀመሪያ ግዜዬ ነው pc ስገዛ እና ለስራ ነው የፈለኩት ከpc የምፈልገው ጥሩ battery እና processoru አሪፍ ቢሆን ለስራ እነዚ ሁለቱ ነገሮች ይጠቅሙኛል በጣም ውድ ሳይሆን like አሪፍ budget የሆነ pc ከላይ የነገርኳችሁ አይነት የሆነ እስቲ brandun ስሙን ከቻላቹ ሚሸጥበትንም shop suggeste አድርጉኝ አመሰግናለሁ 🙏
May 11, 20252 engagements