#business
ክረምት ላይ በዳንቴል ቁልፍ እና ቦርሳ ላይ የሚንጠለጠሉ አሻንጉሊቶች ምናምን መስራት ፈልጌ ነበር ግን አሁን ያለኝ ክር የሚነጫጭ እና የሚፈታ ነው እና ወፍራም ሆኖ የማይፈታ እና የማይነጫጭ ክር የምን ብዬ ልግዛ?? አዳማ ውስጥ የት አካባቢ ይገኛል??
May 11, 20250 engagements

May 11, 2025