ሰላም AAE fam? እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ብሆንም ከቤተክርስቲያን ርቄ የቆየሁ ሰው ነኝ እና አሁን ሁሉንም ከዜሮ ጀምሬ መማር ማወቅ እፈልጋለሁ እና ከየት መጀመር እንዳለብኝ እና ምን ማንበብ እንዳለብኝ ሀሳብ ስጡኝ። ስለ ቤተክርስቲያን ለማወቅ የሚረዱ መፅሐፍት ካላችሁ በሶፍት ኮፒ በመላክ ተባባሩኝ‼️ Thanks in advance!
May 11, 2025Nah you only need jesus bruh🙏
May 11, 2025