Ni629yb34.5
#society
ሰላም ቤተሰቦች አዲስ አበባ ላይ ሁለት ህጋዊ እና በግዢ የተገኘ ኮንዶሚኒየም ያለው ሰው እንደ አጋጣሚ ሆኖ በልማት ሁለቱም ቢፈርስበት በመንግስት ለሁለቱም ኮንዶሚኒየሞች ካሳ ይሰጣል ወይ? በህግ ዙሪያ ያላቹ እና ልምዱ ያላቹ ሰዎች በቀናነት መልሱልኝ፡ አመሰግናለሁ
May 11, 20252 engagements
ሰላም ቤተሰቦች አዲስ አበባ ላይ ሁለት ህጋዊ እና በግዢ የተገኘ ኮንዶሚኒየም ያለው ሰው እንደ አጋጣሚ ሆኖ በልማት ሁለቱም ቢፈርስበት በመንግስት ለሁለቱም ኮንዶሚኒየሞች ካሳ ይሰጣል ወይ? በህግ ዙሪያ ያላቹ እና ልምዱ ያላቹ ሰዎች በቀናነት መልሱልኝ፡ አመሰግናለሁ
May 11, 2025The other group link: https://t.me/what_does_the_law_say
May 11, 2025You can ask about phone on market group below. https://t.me/ABCMarket11/181616
May 11, 2025