SPBD46.5
#technology
Guys faceless youtube channel ለመጀመር ፈልጌ ነበር በራሴ research ለማረግ ሞክሬለው ግን የተቀናጀ organized ነገር አላገኘሁም እና ምናልባት youtuber የሆናችሁ ወይም faceless channel ያለችሁ አግዙኝ ፤ tiktol ላይ 27k አለኝ አሁን YouTube ለመጀመር ፈልጌ ነው help a brother
May 11, 20253 engagements