እሄን ጉድ ስሙልኝ። እናቴ እና አባቴ ተጣልተውብኝ ነው። ፅሁፉ እንደሚነበባቹህ ተስፋ አደርጋለው። በጣም እረዘም ያለ ስለሆነ ነው በፎቶ ክሮፕ ያደረኩት። እሱ አባቴ ነው እሷ እናቴ ነች እኔ የመጀመርያ ልጃቸው ነኝ። ችላ ከሚላት ድብርቷን ከማያነብ ሁሌም ፍቅር ከማይሰጣት ባል ጋር እንዴት እንደቆየች እና አሁን ከትላንት በስትያ የወሰነችውን ውሳኔ ምን ያህል ትክክለኛ ነው ወይስ ስህተት የሚለውን የራሳችሁን ምልከታ እንድታጋሩኝ ነው። እናንተ በምትሉት አይደለም እኔ አቋም የምይዘው ግን ምልከታችሁን በደንብ እሰማለው። ፅሁፉን አንብባቹህ ለጨረሳቹህ ሰዎች በያላችሁበት የምድር ፀጋ ሁሉ እናንተ ጋር ይግባ። ወጣቶችም ሴቶችም እናቶችም ወንድሞቼም ባሎችም የመሳተፍ እድሉ የእናንተ ነው ጋይስ።
May 11, 2025Wey mikr... Wendme yegna mikr lante principle lihon aychlim...tdarn yemeseretew akal yaskemetewn principle teketel....ye amalakn kal malete nw ...enatk yefelegechiwn yahl btbedel meleyayet ena mefatatn degfew yeminagerut hulu yeteregeme aimro yalachew nachew.... Ante dmo ke abatk endeteshalk kasebk ena yesu gudlet ketayek hidna lememker ena lemawrat mokr ezi meteh gudletun atasayen... Maybe understand alaregachutm...ene ende wend lij understand medereg enji enkibkabe alfelgm bzum...slezi enatk yaderegut enkibkabe ena esachew yefelegut ngr tekarani lihon yichlal...
May 11, 2025