ሰላም ዛሬም እንደተለመደው እስኪ ለክርስቲያኖች ጥያቄ እናቅርብ ። 21፤አንተ፡ለአምላክኽ፡ለእግዚአብሔር፡የተቀደሰ፡ሕዝብ፡ነኽና፥የበከተውን፡ዅሉ፡አትብላ፤ይበላው፡ዘንድ፡ በአገርኽ፡ደጅ፡ለተቀመጠ፡መጻተኛ፡ትሰጠዋለኽ፥ወይም፡ለእንግዳ፡ትሸጠዋለኽ።የፍየሉን፡ጠቦት፡በእናቱ፡ ወተት፡አትቀቅል።(ዘዳግም 14:21) እግዚአብሔር ግን ለምን ድነው ሌሎች ሰዎች የበከተን ነገር እንዲበሉ ግን ደግሞ የሆኑ ዘሮች እንዳይበሉት ለእንግዳ ግን እንዲያቀርቡት ያደረገው ፣ እውን ይሄ አካል ሰዎችን በእኩልነት ይወዳል ይባላልን ? እናተስ ብትሆኑ እንደዚክ ታደእጉአላችሁ ወይ??
May 11, 2025)ከመጀመሪያ ጀምሮ አላየሁም እኮ) ዋና ሀሳቡ እኮ አንተ እንድትበላ ያለፈከዉን ነገር እንዴት ለሌሎች ታደርጋለክ ነዉ። አንድ ፍሬ ሀሳብ ብቻ አንስተክ አታዉራ ሙሉ ሀሳቡን ለማየት ሞክር
May 11, 2025