አንድ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እንዴት የአንድ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እርሱ በሚመራው ክልል ውስጥ ንፁህ ሰዎች ሲገደሉ፣ሲታገቱ፣ሲደፈሩ አንዴ እንኳን በሚዲያ ወጥቶ የሆነ ነገር አይልም ? ማለት ቆይ ሌላ ክልል ነው እንዴ የሚመራው ? ሌሎቻችሁም notice አድርጋችሁታል ግን? at least ስላልቻልን ነው ወይም የአቅማችንን እየሞከርን ነው ይባላል ። እንዴት ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ይባላል?🤔 i am talking about oromiya region
May 11, 2025Yes answers and explosions aren't being given. but it's good to be aware of the sacrifices the people, the region officials, militias, police, military, are paying in blood and sweat to eliminate terrorists.
May 11, 2025