Hay_230
#food
ሰላም guys እባካቹ street food መጀመረ ፈልጋለው ከበድ ጭንቅ ላይ ነኝ አለህ ከ ጭንቅ ያውጣችው እኔ graphic designer ነኝ packaging branding ሰራለው በጣም ያበደ ያበደ ስራ ማለት ነው ግን ethiopia wust recognition አለገኘሁም so street food ጎን ለጎን መጀመረ ፈለጋለው ከቤት ታለቋ እኔ ነኝ እናም ውዱቼ ጠባብ ቦታ ከላችው በጣም ጠበብ ብሆን ራሱ ንገሩኝ please
May 11, 20257 engagements