#sexual ሰላም ሰላም እንዴት አመሻቹ Guys btw am 19 grade 12 እና i wanna ask u Guys how i will be emotionally strong men not boy ሴቶች አደራቹን እንዳት commetu አይመለካታቹም እና በእድሜ ከኔ የምትበልጡ ወንዶች i need ur advice badly cuz በዚ ሰዓት ልፍስፍስና ደካማ ወንድ ነው የበዛው i ain't cuz i am trying to out እና ሁሉም ነገር ወንድ ላይ ያተኮረ ነው ሁሉም social media governmentu የትምህርት systemu ሁሉም ወንድን weak ለማድረግ ታቅደው የተሰሩ ናቸው አሁን ላይ ካሉ teenager እና ወጣቶች 98% am sure Guys fap የሚያደርግ የsocial media ሱሰኛ ፈሪ weak physically በሉት mentally ብቻ በጣም ከባድ ነው እና are we goona be dad, husband , በዚ አይነት ከባድ ነው ብቻ Guys i need ur advice በተለይ በተለይ እድሜያቹ ገፋ ያለና ይሄን ችግር face ያደረጋቹ በኔ ጥያቄ በኩል ብዙ ወንድን ታደጉ thank u y'all 🙌🙌
May 10, 2025Indezih ayinet tyakewoch yibzuln 💪
May 10, 2025