በአሁኑ ሰዓት ምን ዓይነት life ላይ ነው ያላችሁት? እስኪ ካሉት አማራጮች አንዱን በመምረጥ የወርሃዊ ገቢያችሁን መጠን አስቀምጡ። በመቀጠልም ሁላችንም በጋራ የገንዘብ አጠቃቀማችንን እገመግማለን 1.Deficit Income- የዕለት ተዕለት ፍላጎቶች (ምግብ፣ ኪራይ፣ ሒሳቦች) እንኳ ሙሉ በሙሉ መሸፈን የማይችል ደካማ ወይም አነስተኛ ገቢ ነው? 2. Survival Mode ለቤት ኪራይ፣ ለምግብ፣ ለትራንስፖርት በወሩ መጨረሻ ላይ ምንም የሚቆጥብ ገንዘብ እና ለሕክምና አይኖርህም ? 3. Comfortable Living- ለመኖር በቂ የሆነ ገቢ ልብስ መግዛት፣ አልፎ አልፎ መዝናናት እና በየወሩ የተወሰነ ገንዘብ መቆጠብ ትችላለህ ? 4.Financial Freedom - ያለምንም ስጋት የምትፈልገውን ማንኛውንም ዕቃ መግዛት፣ የፈለግከውን የቢዝነስ ሃሳብ መስራት ትችላለህ?
Oct 07, 20262 because of my bad habit Gambling in virtual game
Oct 07, 2026