Sup እስቲ የሆነ ስራ ልጀምር ብዬ ነበር እና በቻላችሁት አቅም ብትተባበሩኝ፣ የጫት ቢዝነስ ውስት መግባት እፈልጋለሁ ግን ስለ ራው ብዙም አላቅም እና እስቲ እናንተ የምታቁት ነገር(ስለ ብር፣ የት መጀመር እንዳለብኝ፣ እንዴት መጀመር እንዳለብኝ፣ ስለ ስራው ችግሮች ወይም እውቅት ካለ ደስ ይለኛል)። የምትቅሙ ራሱ ብትኖሩ ሃሳባችሁን ብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል።
May 10, 2025Chat negadem hone cami le AAE gize yalew aymeslegnm man, bayhon businessu lay yale sew felgek btteyk yshalal, weym tnsh ken kam ena eyew 😜😜
May 10, 2025