አሁን ላይ በትንሹ 6 ሚሊዮን ብር የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት አለኝ በቂ ስራ ግን የለኝም በወር 20 ሺ እንኳን አላገኝም እና ቤቱን ልሸጠውና ሌላ ቢዝነስ ልጀምር እያሰብኩ ነው ምን ትመክሩኛላቹ? ምን አይነት ቢዝነስ ብሰራ አሁን ላይ ውጤታማ እሆናለው ? ነው ወይስ ሲጀመር ቤቱን አልሽጠው አሁን ላይ? እስኪ በቀናነት ሀሳባቹን አካፍሉኝ
Oct 07, 2026Akerayew ante wuta
Oct 07, 2026