MauveStoat40118.5
#personal#society
ጌታ ረድቶኝ Graduate እንዳደረኩ ወዲያው ስራ ጀመርኩ just survive ለማድርግ የሚሆን ነው ሚከፈለኝ ስራውም በፊት ላይ መስራት የምፈልገው አይነት ስራ ነበር ግን አሁን ላይ ደርሼ ምን እንደምፈልግ እና ምን መስራት እንደምፈልግ ራሱ ምንም አላቅም ምን ትመክሩኛላችሁ ለምንም ምንም ፍላጎት የለኝም።
Oct 06, 20262 engagements