ለሊት ላይ በህልሜ አንድ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ገድዬ እስር ቤት እድሜ ልክ ተፈረደብኝ የዚህ አይነት ህልም ፍቺው ምን ይሆን🤔
May 10, 2025አንድ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ መግደልህ-አንዲትን ሴት በፍቅርህ ጠብ ልታረጋት ነው እድሜ ልክ መፈረዱ ደሞ-ልጅቱን አንተም በፍቅሯ ጠብ ብለህ ታገባታለህ ነው ገቢቶ🥸
May 10, 2025ለሊት ላይ በህልሜ አንድ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ገድዬ እስር ቤት እድሜ ልክ ተፈረደብኝ የዚህ አይነት ህልም ፍቺው ምን ይሆን🤔
May 10, 2025አንድ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ መግደልህ-አንዲትን ሴት በፍቅርህ ጠብ ልታረጋት ነው እድሜ ልክ መፈረዱ ደሞ-ልጅቱን አንተም በፍቅሯ ጠብ ብለህ ታገባታለህ ነው ገቢቶ🥸
May 10, 2025Delusion 101
May 10, 2025ፍቺ የለውም it is an early sign of you becoming a psychopath
May 10, 2025Kzhet new bude coz in Ethiopia be asekaki huneta megdel edme lk sayhon 5 amet new miyasketaw 5 amet teferdobh btay noro yasega neber yhe zm blo kzhet new dear☺️
May 10, 2025🙏
May 10, 2025It means if you brutality murder someone, you will get the life sentence. Don't do that😂
May 10, 2025ያው ልታገባ ነዋ
May 10, 2025It means u hate that person and hold a grudge
May 10, 2025አንድ ሰው አለ የአባቴን ህይወት አደጋ ውስጥ የከተተ
May 10, 2025ህልም እኮ ነው ዝም ብለህ ኑሮህን ኑር,አያርገውና እውነት ሆነ ቢባል(ትርጉምን ብታውቅ) ምን ልታረግ ነው? 🛌
May 10, 2025I have made 800 birr in just 12 hours Join the bot and mame money guys😍 @tapu_foods_bot
May 10, 2025Mndnew sraw
May 10, 2025