MiYo94.5
#religion
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል የተጋቡ ሰዎች (ጋብቻው በቤተክርስትያን ስርአት ቢሆንም ባይሆንም) ከሁለት አንዳቸው ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል ፈቃደኛ ባይሆንና ባል ወይም ሚስት ለብቻቸው ቅዱስ ቁርባን ቢቀበሉ ከዛ በሓላ አብረው መተኛት ይችላሉ? የአንዱ መንፃት ሌላውን ያነፃል?
Oct 06, 20268 engagements
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል የተጋቡ ሰዎች (ጋብቻው በቤተክርስትያን ስርአት ቢሆንም ባይሆንም) ከሁለት አንዳቸው ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል ፈቃደኛ ባይሆንና ባል ወይም ሚስት ለብቻቸው ቅዱስ ቁርባን ቢቀበሉ ከዛ በሓላ አብረው መተኛት ይችላሉ? የአንዱ መንፃት ሌላውን ያነፃል?
Oct 06, 2026Ayhonewm wendeme beg them 2-3x times if they say no go n talk wiz ur neseha abat tell them all of ur situation then they will giving u their honest opinion gn if one becomes an obstacle for the other andu teleyeto mequreb yechelal n yaaaa u can still sleep with them on the same bed or have intimacy bicha tsom lay erob arb enam senbet lay ayhun enji the intimacy
Oct 06, 2026Teyakie ayasefelegewem yetebekelena netsu sidebalek deferes new mihonew
Oct 06, 2026