Anonymous
#direction
ከአስኮ ልደታ ለመሄድ የምን ታክሲ ነው መያዝ ያለብኝ?ታክሲ የማያስቸግርበት አሪፍ አማራጭ ጠቁሙኝ🙏
Oct 06, 20265 engagements
ከአስኮ ልደታ ለመሄድ የምን ታክሲ ነው መያዝ ያለብኝ?ታክሲ የማያስቸግርበት አሪፍ አማራጭ ጠቁሙኝ🙏
Oct 06, 2026ke asko atena tera/tor hayloch yaz keza degmo tor hayloch kederesk behuala lideta
Oct 06, 2026ከአስኮ አውቶቢስተራ --ከአውቶቢስ ተራ ልደታ
Oct 06, 2026የአውቶቢስተራ ታክሲ ይገኛል?
Oct 06, 2026