#other
የትምህርት ቤት ዶክመንቴ በሙሉ እና ልደት ካርዴ ላይ በአባቴ ስም አንድ ተጨማሪ ቃል አለ በሱ መታወቅያ እና ፓስፖርት ላይ የሌለ ማለት(የኔ ዶክመንቶች በአባቴ ስም መጨረሻው ላይ "h” አላቸው englishu ላይ ግን በአማርኛው ላይ የለም):: አሁን እኔ ፓስፖርቴን እንዴት አርጌ ባወጣው ይሻሻል (በአስቸኳይ ስለፈለኩት)? ወደፊት ምን ልቸገር ችላለው አሁን እኔ ጋር ባለው በአባቴ ስም ብጸና? ፓስፖርት ሳወጣ እቸገር ይሆን? ዶክመንት ወደ ውጭ ስልክ ምናምንስ?
May 10, 20253 engagements