#personal
ሰላም ሰዎች የዚህን ሙሉ ግጥም የት አገኛለሁ ወይም ካላችሁ ላኩልኝ በጣም ነበር የምወደው😢 መሸበትና ሰው ቤት ገባ ልጅቷን አያት ተደነባባ ወደዳት ወደዳት ይዟት ጠፋ በለሊቱ ...... ደግሞ ደጋግሞ አባይ ደረሱ አባይ ሲደርሱ በጣም ተሞላ ለመሻገር ሲሞክሩ ሰምጣ ቀረች የሱ ፍቅሩ አለቀሰ ... የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር አረሳሽም እስከ መቃብር ሞትሻልና አትመለሺም ሞት እንደሆነ አይቀርልሽም"
Oct 06, 20264 engagements