ክርስቶስን የሰቀለውም ፤ ክርስቲያኒትንም ያስፋፋው የሮማን መንግስት ነው። መፅሃፍ ቅዱስ ፤ መፅሃፍ እንዲሆን ያረገውም ያው መንግስት ነው ምንም መሪው ቢለያይም። መፅሃፍ ከማረጋቸውና ክርስቲያናዊ መንግስት ከመሆናቸው በፊት ክርስቲያኖችን ይቃወሙና ያድኑ ነበር። ስለዚህ ለኔ መፅሃፍ ቅዱስ ሙሉ የክርስቶስ ፤ የእግዚአብሔር ቃል ነው ማለት ይከብደኛል ፤ ለራሱ አገዛዝ እንዲመቸው ተቀይሯል ፤ ተስተካክሎል ፤ ትርጉሙ ተዛብቷል ብዬ አስባለው። ምን ትላላችሁ?
Oct 06, 2026FYI it's written in Greek Hebrew n Roman n also nothing in it is changed mnamn ngr throughout time it has different translation for different parts of the world then demo mulu bemulu sele egziabher selemengestu ena how to be christian nw yetetsafebet so it's God's word written by ppl chosen by him ppl wiz flaws gn at the end of the day their flaws didn't leave them astray from his way
Oct 06, 2026