Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እና እኔ ምለው ግን እነ "ጋሽ ማንዲሱ መንገድ ሲቀይሱ ምናምን "ግን መንገድ የመቆፈር እና የማበላሸት ሀሳብ ሚመጣላቸው ዝናብ ሲቀራረብ ነው እንዴ
May 09, 20254 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እና እኔ ምለው ግን እነ "ጋሽ ማንዲሱ መንገድ ሲቀይሱ ምናምን "ግን መንገድ የመቆፈር እና የማበላሸት ሀሳብ ሚመጣላቸው ዝናብ ሲቀራረብ ነው እንዴ
May 09, 2025ኧረ እኛ ሰፈር ቆፍረው ቆፍረው እንዳልነበር አድርገውታል:: አሁንም እየቆፈሩ ነው:: በዚህ ክረምት ዋና መልመድ ሳይኖርብን አይቀርም😭
May 09, 2025So contractors start the work keremt lay and they say mesrat alchalnem and take the money and use it to other work. Maybe lerasachewem mekina megezat yhonal or projectun ketay amet makomem lihon ychelal
May 09, 2025Mostly le budget sibal nw. Ahun neka neka yaregutna le ketay amet jemer project ale blw 💰 💰 yiwesdalu
May 09, 2025Observation bias
May 09, 2025