Betatata17
#society
ሰላም ሁላችሁም አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ስራ በኤጀንሲ ለመቀጠር አስቤ ነበር ግን ብዙ ሰዎች እንደማያስቀጥሩና ብር ብቻ እንደሚወሰዱ እየነገሩኝ በጣም ግራ እየተጋባሁ ነው እና ከናንተ መሀል በዚህ መንገድ ተቀጥሮ የሚያቅ ካለ ልምዳቹንና የት እንዳሉ ብትነግሩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🫡🫡🫡
May 09, 20253 engagements
ሰላም ሁላችሁም አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ስራ በኤጀንሲ ለመቀጠር አስቤ ነበር ግን ብዙ ሰዎች እንደማያስቀጥሩና ብር ብቻ እንደሚወሰዱ እየነገሩኝ በጣም ግራ እየተጋባሁ ነው እና ከናንተ መሀል በዚህ መንገድ ተቀጥሮ የሚያቅ ካለ ልምዳቹንና የት እንዳሉ ብትነግሩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🫡🫡🫡
May 09, 2025Yetena balemuya kehonsh ymr yemiyasketru agency awkalew
May 09, 2025Bethel akababi ye suk sra mesrat mifelg @grum_gebeya lay yanagregn
May 09, 2025All most all of them are scammers
May 09, 2025