OnyxCrane25139.5
#personal
Guys የግል ሀይስኩል መምህር ነበርኩ ከዛ 2016ላይ ሳስተምር የነበረዉ subject መንግስት አያስፈልግም ብሎ አስቀረዉ።ከዛ ከማስተማር ዉጭ ሌላ ስራ ሰጥተዉኝ እሱን እየሰራሁ ቆየሁኝ አሁን ግን ስራዉን መልቀቅ ፈልጌ ነበር። ማወቅ የፈለኩት 1.እነሱ ማባረር መብት አላቸዉ? 2.ስራዉን ስለቅ የስራ መፈለጊያ መጠየቅ እችላለሁ?ከተቻለስ እንዴት ተሰልቶ ነዉ ብሩ ሚሰጠኝ? 3.የስራ መፈለጊያ ሚሰጠኝ እነሱ ዉጣ ብለዉ ካባረሩኝ ነዉ ወይስ እኔ ራሴ መልቀቂያ ባስገባም መጠየቅ እችላለሁ? የህግ ባለሙያ ካላቹ ወይም በልምድ ምታዉቁ መልሱልኝ ስራዉን በአስቸኳይ መልቀቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏
Oct 05, 20263 engagements