#technology
ሰላም እንዴት ናቹ ላፕቶፕ እየተጠቀምኩኝ በመሀል ሙሉ ለሙሉ ይጠፋል ለማብራት ስሞክርም አይበራም ለማብራት ግዴታ ቻርጅ ሰክቼው ሳበራው ነው የሚከፍተው አሁን ላይ ለመጠቀም ስፈልግ 100% ራሱ ሆኖ ቻርጅ ሰክቼው ነው የምጠቀመው ከዚህ በፊት የገጠመው ሰው ካለ ችግሩ ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ Thankyou🙏
May 09, 20258 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ላፕቶፕ እየተጠቀምኩኝ በመሀል ሙሉ ለሙሉ ይጠፋል ለማብራት ስሞክርም አይበራም ለማብራት ግዴታ ቻርጅ ሰክቼው ሳበራው ነው የሚከፍተው አሁን ላይ ለመጠቀም ስፈልግ 100% ራሱ ሆኖ ቻርጅ ሰክቼው ነው የምጠቀመው ከዚህ በፊት የገጠመው ሰው ካለ ችግሩ ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ Thankyou🙏
May 09, 2025because the battery is Dead
May 09, 2025Suq trade bleh tiktok.lay serach arg cell ykeyrulkal badis Yaw 3000 or 2500 biluk new
May 09, 2025battrey motobh neu askeyr
May 09, 2025Battery snt yhonal
May 09, 2025@habeshas_secret Talk him
May 09, 2025