Sary1
#other
ሰላም guys Video editing ትምህርት ጀምሬ ነበር። የ university ተማሪ ስለሆንኩኝ ሰዓቴ በጣም የተጣበበ ነው። ትምርቱን ብጨርሰው as a side hustle ካለብኝ የ ሰዓት መጣበብጋ ልሰራበት እችላለው? like ከቤት ሳልወጣ in b.n studies ምናምን መስራት እችላለው? especially video editors, give me your advice..thank you!
May 09, 20253 engagements