በአንዲህ አይነት R/Ship ውስጥ እያለፉቹ ያላቹ ወንድማዊ ምክር ምከሩኝ ፣ ምንም ፍቅራችን ለማስቀጠል አልቻልንም ቲናንሽ ግጭቶች ይጎላሉ ፣ የአቅሜን ባደረግም የፍቅር አጋሬ ልትጨበጥልኝ አልቻለችም 4 አመት አሳልፈናል ብዙ ይቅር የማይባሉ ነገሮችን ይቅር ብያለሁ ፣ ስሜቷ ሊገባኝም አልቻለም ፣ ስሜት አለኝም / የለኝም አትልም በቃ ቆርጦልኝ ከተለያየን በኋላ ከወራት በኋላ ሠላምታ ትጠይቀኛል ፣ ደስተኛ እንዳልሆነችም ትነግረኛለች አሳዝናኝ ስቀርባት ትርቀኛለች ፣ ስትረቀኝ በብዙ ሰቃ ውስጥ አልፌ ከእራሴ ጋ ሆኜ ሠላም ሳገኝ ፤ ትመጣለች ስትመጣም አረፉ አትቀመጥም ፣ በፀሎትም ፣ በተለያዩ ነገሮችም እራሳችን ለማበርታት እየሞከርኩ ነው ግን ከምር አሁን አሁን ምንም ነገሮች ሊገብኝ አልቻሉም + Avoidant Attachment Behavior አለባት ከተረዳሁት ነገር ፣ ከልብ የመነጨ ምክራቹን ለወንድማቹ ለግሱት አደራ ከስድብ ነፃ የሆነ ካሳለፉቹት የሕይወት ልምድም ።
May 09, 2025I know some one like this and everything you said is the same as their r/ship. Endewm she loves her ex more, she dont love her current bf, she just with him, cuz he loves her, she cheats and hangouts with other dudes and i know he forgave her cheatings... Yanten tarik sanebb yihe tizz alegn, Definitely she doesnt love u, she just with you only for ur love for her
May 09, 2025