ፍቅረኛዬ በጣም ትወደኛለች፣ ታማኝ ነች፣ አንድ ዓመት ተኩል አካባቢ ሆኖናል ግን ተራርቀን ስላለን በአካል የተገናኘነው ከ 5 ጊዜ አይበልጥም። ባህሪዋ አስቸጋሪ ነው በትንሽ ነገር መናደድ፣ በቀልድ እንኳ ማኩረፍ፣ በጣም ችኩል፣ በቃ toxic ነች፣ ትንሽ ነገር አትችልም ግን ቶሎ ይበርድላታል፣ በተደጋጋሚ ብነግራትም ይቅርታ እሰተካከላለሁ ከማለት ውጭ ለውጥ የላትም፣ እና ለትዳር ህይወቴ ሰላም ምትሰጠኝ አይመስለኝም ምን ላድርግ?
May 08, 2025አንተ በጣም ትዕግስተኛ ካልሆንክ እንዲ አይነት ሚስት ይከብዳል።ግን more እየተላመዳቹ ስትመጡ ሚያናዳትን ነገር እያወክ እና እሱን ማድረግ እየተውክ ትሄዳለህ። ግን still አሁንም ትዕግሥተኛ ከሆንክ ነው። አሁን ወጣት ሆና ለማስተካከል ሞክር።አሁን ማታስተካክለው ከሆነ ከጋብቻም በኋላ እየቀነሰች ትሄዳለች ብሎ ማሰብ ሚቻል አይመስለኝም ቢብስባት እንጂ(My opinion 🙌)
May 09, 2025