ሰላም ምን መሰላችሁ ከቅርቡ ነው የጀመረኝ በጣም ራሴን ያዞረኛል አይኔንም ጭምር ነው የያዘኝ ,መቆጣጠር እስኪያቅተኝ እራሴን እስከማላቅ የሆነ Absence seizure እንደያዘው ሰው ፍዝዝ ያረገኛል ለትንሽ sec ማለት ነው (ከመጨናነቅ ነው ብዬ ነበር ግን እሱም ቢሆን እንደማንኛውም ሰው ነው, ቅባት አልቀባም እሱ ነው ብዬም ባርግም ምንም ለውጥ የለም ሳጎነብስ ባናቴ ሊደፋኝ ነው ትኩረት ማድረግ, ሥራ መስራት, ማጥናትም አልቻልኩም እና ከሀኪም ቤት ሳልሄድ ማድረግ የምችለው ነገር ካለ እባካችሁ🙏
May 08, 2025Drink a lots of water with electro light
May 08, 2025