Guys የግል ሀይስኩል መምህር ነኝ እና ግሮስ ደሞዜ 25K ነዉ ተጣርቶ ከኪሴ የሚገባዉ ግን 17310ነዉ😂😂 ከዛ ጥሮታ በ2000አስቤ በአመት 70K ብር ግብር እከፍላለሁ.....ግን አሁን ነጋዴወች ግብር በዛብን እያሉ ሲያማርሩ ይገርመኛል መቸም ነጋዴ ከመምህር የተሻለ ወርሀዊ ገቢ እንዳለዉ ግልፅ ነዉ። እና ሳስበዉ ይመስለኛል ትክክለኛ ግብር መክፈል ስላልለመድን ይመስለኛል ምናለቅሰዉ።በርግጥ አንዳንድ ድርጅቶች ገቢያቸዉ በአግባቡ ሳይጠና ከአቅም በላይ ተጭኖባቸዉ ያቆሙ አሉ።ግን በብዛት ሲታይ ህዝቡ የሚጮኸዉ ያለ አግባብ ነዉ ብየ አስባለሁ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
Oct 03, 2026First no matter how things playout at the end of the month you will get your salary but negabi sethon consider this risk alew what is yametahaw eka bayshat ye bet kiray ale ye sera ena manorya bet demo in life the greater risk the greater reward
Oct 04, 2026