OnyxCrane25139.5
#education
Guys ሀይስኩል ላይ ያለ የቅዳሜና እሁድ እና የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ምን ሀሳብ አላችሁ?እኔ በከንቱ ጊዜና ጉልበት ማባከን ነዉ ብየ ነዉ ማስበዉ ምክንያቱም ሰዉ ከሰኞ እስከ አርብ በአግባቡ ከተማረ በቂ ነዉ ሌላ ተደራቢ ትምህርት አጉል ድካም ነዉ።ደከም ያሉ ተማሪወች ቢማሩ ልክ ነዉ ግን በተለይ አንብበዉ መረዳት ከቻሉ በቂ ነዉ ከቤት ቢያነቡ። እኔማ ድሮ የተማርኩት ራሱ ይቆጨኛል😂😂
Oct 03, 20262 engagements