Sus27
#society
ሰላም ቆይ እኔ ምለው ቤት ደላሎች አካብደውት ነው ወይስ በጣጣም ተወዶ ነው ወደ 5ኪሎ አካባቢ አንድ ክፍል ቤት 12000 አላለኝም ቀልድ ነው እንዴ የተያዘው ኧረ ወደ ፈረንሳይ ምናምን ምታቁት ደላላ ስልክ ወይ ምታቁት ቤት ካለ አሳውቁኝ Please 🙏
May 08, 20252 engagements
ሰላም ቆይ እኔ ምለው ቤት ደላሎች አካብደውት ነው ወይስ በጣጣም ተወዶ ነው ወደ 5ኪሎ አካባቢ አንድ ክፍል ቤት 12000 አላለኝም ቀልድ ነው እንዴ የተያዘው ኧረ ወደ ፈረንሳይ ምናምን ምታቁት ደላላ ስልክ ወይ ምታቁት ቤት ካለ አሳውቁኝ Please 🙏
May 08, 2025You can ask about house on market group here https://t.me/ABCMarket11/181583
May 09, 2025Thanks
May 09, 2025