ሰላም ሰዎች የሆነ ነገር አማክሩኝ እስኪ... የሆነች ማወራት ልጅ ነበረች ከ አምስት ዓመት በላይ በ text በ voice ነው ምናወራው በአካል አንተዋወቅም በ ፎቶ ብቻ ነው ፤ በዚህ በ ቴሌክራም ነው የተዋወቅነው እና በቅርብ አዲስ አበባ መጥታለች ልንገናኝ ነው.. ዋናው ጉዳይ እዚህ ጋ ነው... በጣም ብዙ ዋጋ ከፍያላታለው ብዙ ነገሬን አጥቻለው ቤተሰቤን ራሴን ብዙ ነገር ሆኛለው በሷ ምክንያት ፤ ለአመታት ሳናወራ ቆይተን እኔ እስከመታመም ራስን እስከማጣት ደርሼባታለው ፤ እሷ ላይ ብዙም እምነት የለኝም ግን በጣምም ነው ምወዳት .. .ያለፈው አመት ሀዘን ገጥሟት ራሴን ክብሬን ለማላቀው ብዙም ለማልግባባው ሰው ሰጠው በጣም ስላዘንኩ አባቴን ምወደውን ሰው ሁሉ ነገሬን ስላጣው መኖር አስጠላኝ... ፡ ሚል ምክንያት አቀረበችልኝ ...ግን ምንም ቢሆን ምንም ብታረግ ወዳታለው ፍቅሯን ላወጣው አልቻልኩም.... እና ከስንት ስቃይ ቡሀላ እሷን አለሜን ህልሜን ቅዠቴን ለማየት ያለችበት ሀገር ሄጄ እሷ እንዳለች አስመስዬ አገኘዋት አወራዋት ብቻዬን አበድኩ በዛ መሀል ማውራት ጀመርን እንገናን አዲስ መጥቻለው አለችኝ ባገኛት ደስ ይለኛል ግን ውስጤ ከበደው ምን ላድርግ እስቲ ሀሳባቹን...
Oct 03, 2026ye kflehager lij asabedechik💔🥀
Oct 03, 2026