#health
ሰላም ሰዎች ስለ ፀጉር ሽታ ምታቁ ሰዎች ካላቹ እርዱኝ ፀጉሬ ከ ቅርብ ግዜ ወዲ መጥፎ ሽታ አምጥቷል በተደጋጋሚ ብታጠበውም ያው ነው የምታቁት መፍትሄ ካለ ተባበሩኝ።🙏
#health
ሰላም ሰዎች የሆነ ችግር ገጥሞኝ ነበር ችግሩ የፀጉር መጥፎ ጠረን ነው የንፅህና ጉለት ሳይሆን አሁን ታጥቤ አሁን መጥፎ ጠረኑ ይጀምረኛል ምታቁ ካላቹ መፍትሄ ስጡኝ ከሰው ሚያርቅ በሽታ ነው።🙏🙏🙏
10 engagements