Yohanan613.5
#philosophy
በቅናት ዙሪያ ያጠናሁትን የሰው ባህሪ ጀባ ልበላቹ 1. ሰው ካልቀናበት የተሳካለት የማይመስለው ሰው አለ so ጉረኛና show off ማረግ የሚፈልጉ አሉ 2. ሲቀኑ ብቻዬንማ አልቀናም ብለው ለሰው የሚናገሩ አሉ plus ምቀኛ ለመጨመር ለሰው የሚናገሩም አሉ 3. ሲቀኑ overreact የሚያረጉ አሉ ካንተ በላይ ላንተ የተደሰቱ የሚመስሉ 4. ስለተደረሰባቸው የሚናደዱ እና support ማረግ የማይፈልጉ አሉ ግን የሆነ ነገር ስንፈልግ ሰው ለማስቀናት ነው የምንፈልገው ወይስ ፈልገነው ነው ነው የምንፈልገውን ነገር ? Finally የሰው ልጅ በተፈጥሮው ክፉ ነው ወይስ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ጥሩ ነው ከዛ አስተዳደግ ነው ያበላሸው?
Oct 02, 20263 engagements