ኧረ ወገን እንዴት ነው ሚኖረው 😭😭 ይኸው በስንት መከራ ስራ አገኘሁና ጀመርኩ ከዛ ደሞዝ እስኪደርስ ድረስ የትራንስፖርት ስለሌለኝ የነበረኝ አማራጭ መበደር ነበር ተበደርኩ ለካ ደሞዝ ሲደርስ የግድ መመለስ አለብኝ 😭😭 እና የቀጣዩን ወር ትራንስፖርት ኬት አባቴ ላመጣ ነው??? ድጋሚ እበደራለሁ ከዛ ለደሞዝ እከፍላለሁ እበደራለሁ እከፍላለሁ ምናምን 😭😭 ታዲያ ይሄ ኑሮ ነው ወይ በዚ መንገድ ያለፋቹ ካላቹ ምከሩኝ
May 08, 2025የትራንስፖርት ነው እንዴ ሚከፍሉህ
May 08, 2025