ሰላም የጤና ባለሙያዎች ካላችሁ እስቲ መልሱልኝ አንደኛዋ 3 ሰአት አካባቢ እራት በልቼ አጋጣሚ 8 ሰአት አካባቢ ዉሃ ለመጠጣት ስነሳ ሀይለኛ የረሃብ ስሜት ተሰማኝ ይሄ ስሜት ያዉ ሌላ ጊዜ ለረጅም ሰአት ምግብ ሳልበላ ሚሰማኝ ስሜትም ነዉ ሰዉነቴ ይደካክማል ላብ ጥምቅ ያረገኛል ከረጅም ጊዜ በፊትም እንዲህ ሆኜ መንገድ ላይ ወድቅያለሁ ሰዉነቴን አጠቃላይ ማዘዝ አልችልም ሲርበኝ ዛሬ ደሞ ራት በልቼ እንዲህ አይነት ስሜት ሲሰማኝ ግራ ገባኝ እና ምክንያቱ ምንድነዉ ምንስ ነዉ ማረግ ያለብኝ ሁለተኛዉ ደሞ ይሄን ሁለት ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ በጣም ያዞረኛል በተኛሁበት በትክክል ይዞርብኛል እና ይሄስ ምን ሊሆን ይችላል እባካችሁ አስቸኳይ ነዉ አመሰግናለሁ።
May 07, 2025Hospital hedesh tayi, diabetic patient symptom eyasayesh silehone u better see a doctor. urgent!
May 08, 2025