MistOrca3645.5
#business#society#family
ሰላም እዚ ቻናል ላይ ላጤዎች ሆናቹ ማግባት ምትፈልጉ ግን ብር የቸገራቹ የሆነ ሀሳብ መጣልኝ አንድ normal መሰብሰብ የሚፈልግ ደግስ ምናምን የማይፈልግ just የቤቱን እቃ ሞልቶ መግባት ለምትፈልጉ 200,000ብር አከባቢ ይፈጃል እና ለምን ቢያንስ 1000 ማግባት ፈልገው ያልቻሉ ሰዎች ተሰብስበን በየሳምንቱ ሰው 1ሰው አንድርም? Simply እቁብ በሉት በሳምንት 200ብር እያወጣን አንድ ሰው ብንድር በ ወር4 ሰው እንድራለን 1000 ሰው ተድሮ እስኪያልቅ ግን 250 ቀን ይፈጃል😂😂 I know ብዙ ነው ግን አይሻልም ብላቹ ነው? ያለው ደሞ ጨመር አድርጎ ያስገባል ከዛ ከ250ቀን በፊት ያልቃል እስቲ እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ ያሰብኩትን ሀሳብ መን ትላላቹ
Sep 30, 20265 engagements