ሰላም ክርስቲያኖች እስኪ ዛሬም እንደተለመደው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ። [27] ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ 👉ፈጠራቸው። (ዘፍጥረት 1:27 ) እግዚአብሔር ስንት ሰው ነው የፈጠረው ? ፈጠራቸው የሚለው ብዙ ቁጥር ነው የሚያመላክትና 🙌... እግዚአብሔር በእግዚአብሔር መልክ የፈጠረው ሰው ማንኛውን ነው ? (መልስ ብቻ 🙌)
May 07, 2025wend ena set kale 2 ayidel miyamelktew so fetrachew... ale which is adam ena hewan
May 07, 2025