Hello Guys እንዴት ናችሁ እኔ አሁን የ university ተማሪ ነኝ እና ካፈያችን ዉስጥ በጣም የምታምር ወጥ ጨላፊ አለች እና በጣም ወደድኩዋት እና ለማውራት ሞከርኩ እሱዋም ፍቃደኛ ነበረች እና ብዙ ጊዜዎችን አብረን አሳልፈን ነበር ነገር ግን ሰሞኑን ካፌ ሲገባ ይሆነ ካፌ ዉስጥ የሚሰራ ሰውዬ እኔን እያየ ድስቱን በ ጭልፋው አየመታ እንደመዛት ነገር አለ. እና ልጅቱዋም ከ ካፌ ቀረች ስልክም ስለሌላት ማግኘት አልቻልኩም. ምን ባደርግ ይሻላል. በዚ በኩል ሰዉየው yizitibignal በዚ በኩል እሱዋን አጣዋት ጭንቅ ብሎኛል guys what should i do. ምታረግልኝ 3 ጭልፋ ወጥ ራሱ ነው የናፈቀኝ. Mn ladrg guys
May 07, 2025ወጥ አጨላለፏ ዘወትር ወዳንተ እየመጣ እፎይ የምትልበት ህይወትህ ጊዜ አጣ የካፌውን ምግብ በላኸው ጨርሰህ በጅህ ዳቦና እንጀራ በልብህ እሷን ይዘህ 😁
May 07, 2025