#education
እስቲ አዲስ አበባ የምታቋቸው አሪፍ አሪፍ ኮሌጆች ካሉ ንገሩኝ, ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው እና ለአያት መሪ ቅርበት ያላችው ቢሆኑ more አሪፍ ነው.. ሪሜዲያል ለመማር ኮሌጅ እየፈለኩ ነበር, አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Sep 30, 20260 engagements

Sep 30, 2026