ክርስቲያን መሪዎች ኖረው ከሰሩት የተሻለ ይሰሩ ነበር። ምሳሌ: ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ኢብራሂም አል ጛዚ ልብነ ድንግልን ደቡብ ድረስ ካሳደደው በኋላ ለ15 አመታት ኢትዮጵያን በገዛበት ጊዜ ምኒሊክን ጨምሮ የትኛውም የኢትዮጵያ መሪ ያላደረገውን አራት አገራት (ኢትዮ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ) ቀጥ አድርጎ አስተዳድሯል። ስለዚህ የተሻለ እንጂ ያነሰ ነገር ይሰራሉ ብለህ አትጠብቅ። ለምሳሌ ዛሬ ሳዑዲ ብትሄድ በንጉሳዊ አገዛዝ እየኖሩ እንኳ የኛዋ ባለ 3000 አመት የሆነችን አገር በሚሊዮን እጥፍ ከንድተው ይበልጣሉ። ቱርክ በሙስሊም ነው። ኳታር፣ ኦማን፣ ዩኤኢ፣ ባጠቃላይ የገልፍ አገራት በሙስሊም የሚመሩ ናቸው። አሜሪካና እስራኤል መጥተው አገራቱን ከማውደማቸው በፊት ደግሞ ለሺህ አመታት በሰላም እየኖሩ የነበሩት ፍልስጤም፣ ሶሪያ፣ የመን፣ ኢራቅ፣ #ሊብያ፣ አፍጋኒስታን ነበሩ። እያነበብክ..
Oct 02, 2026