Selam sewoch im male 23 እና ምን መሰላቹ im በጣም lonley ብቻየን ነው ምኖረው ብቻየን ነው ምበላው walk ማደርገው ብቻየን ነው በጣም ሞከርኩ ከብቸኝነው ለመውጣት ፍቅረኛ ለመያዝም ሞከርኩ አይሳካም እሞክራለው አይሳካም ድሮ ላይ እንደዚ አልነበርኩም ብዙ ጓደኞች ነበሩኝ ግን life ላይ serious ስሆን በ ሌላም በሌላም ምክንያቶች ተበታተንን ራቁኝ አብዛኛውን ቀን ብቻየን ነው ማሳልፈው እና normal ይሁን አይሁን አላውቅም ግን አንዳንዴ መታቀፍ መታቀፍ ብቻ ያምረኛል ሰው በጣም ይርበኛል just የልብ ሰው የማወራው ብቻ ሰው ይናፍቀኛል ፍቅረኛሞችን ሳይ በጣም ነው የምቀናው may be ጊዜው ስላልሆነ ይሆን አላውቅም ብቻ ግራ ገብቶኛል
May 07, 2025Bro ante miasfelgh fikregna sayhon ye wond guadegna new ye wond kaleh hulu neger aleh man.. guadegnah sichegrhm sidelahm abroh nw yaznanahal chigrhn yikafellhal.. Fikregna demo simolalh bicha nw abrah mithonew yechegereh ena yetegosakolk ken titah nw mothedew.. sikay wust megbat kalfelek gf endatyz bro gf ke bichegninet atawetam yibelt bichegninet nw misemah titah yehedech ken
May 07, 2025