#law
Sup y'all Sister በፊት በፊት ነበር አረብ ሀገር የሄደችው እና ያኔ ደግሞ ሙስሊም መሆን አለባቸው ምናምን የሚባል አሉባልታ ስለነበር ስሟን እስከአያት ቀይራ ነው የሄደችው አሁን ላይ እንዴት ነው በትክክለኛ ስሟ ፓስፖርት ማውጣት የምትችለው አመሰግናለሁ
Sep 29, 20261 engagements
Sup y'all Sister በፊት በፊት ነበር አረብ ሀገር የሄደችው እና ያኔ ደግሞ ሙስሊም መሆን አለባቸው ምናምን የሚባል አሉባልታ ስለነበር ስሟን እስከአያት ቀይራ ነው የሄደችው አሁን ላይ እንዴት ነው በትክክለኛ ስሟ ፓስፖርት ማውጣት የምትችለው አመሰግናለሁ
Sep 29, 2026Be kirbua wedale fird bet heda simian mekeyeruan masiwesenina eza mehed alebat le passport
Sep 29, 2026