ወደ ፈጣሪህ/ሽ ቅረብ/ቢ
May 07, 2025ወደ ፈጣሪህ/ሽ ቅረብ/ቢ
May 07, 2025ድብርት እና መከፋት ይለያያል ድብርት(depression)ቢያንስ ከወራት በላይ ሊቆይ ይችላል እና መከፋት(sadness) የምንለው ግን ለጥቂት ጊዜ ነው የሚቆየው ስለዚህ የቱ እንደሆነ እወቅ። ግን ለሁለቱም social media መጠቀምህን ቀንስ ፣ ረዥም ወክ አድርግ ፤ የሀዘን የመከፋት ዘፈኖችን አትስማ ታባብሰዋለህ እንጃ መፍትሄ አይኖረውም ፣ ከቻልክ ጸልይ ፣ አዲስ ነገር ማድረግ እና መማር ሞክር ፤ እና ጠዋት ጠዋት ስትነሳ ራስህን በመስታወት ውስጥ እያየህ ፈገግ በል ለራስህ ጥሩ ነገር ንገረው "ደስተኛ ነኝ" እያልክ ጮክ ብለህ ተናገር ፤ ቶሎ ቶሎ ሻወር ውሰድ እነዚህ ይረዱሃል በተለይ አዲስ ነገር መጀመር የሚለውን አስብበት
May 14, 2025Set negn! Gen deppression new yehew zare 15tgna kenen yezshalew! Malkes mazen mekefat ke sew merak new hule misemagm
May 14, 2025እንዲሁ የሚመለስ ጥያቄ አይደለም። ከቻልክ በደንብ አብራራውና እናግዝህ።
May 07, 2025Psychiatrist amakr , tsely
May 07, 2025Sera, be gelem hone teketrek
May 07, 2025..አንድ ነገር ለማረግ ከታገልክ ይብሳል !! ዝም ብለህ አሳልፈው ከሱ መሸሽ አትችልም
May 07, 2025Take Hypnosis or NLP contact me @great_Abyssinia
May 07, 2025✨Grab stunning thrifted gems at unbeatable prices, starting from just 300 birr!✨ https://t.me/inspo_Thrift_store
May 07, 2025ሴጋ
May 07, 2025ኧረ ተው እንዲህ አይነት ደሞ ትተህ አልነበር? ለምን የማይረባ ሰው ተከትለህ እንደሱ ትሆናለህ? የሱም ሲያስጠላ
May 07, 2025