QuickPuma916.5
#society
ለ12 አመት የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ሰርቶዋል ከዛ በረሱ ፍቃድ ሥራውን ለቆ ወጥተው ነበር አሁን የ70 እድሜ ይሆናቸዋል ና ጡራታ ልየገኝ ይቻላል? ሥራውን ስሳራ በነበረበት ጊዜ ጡራታውም ይቆራጥ ነበር Please የምታወቆት ሰዎች ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Sep 28, 20263 engagements
ለ12 አመት የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ሰርቶዋል ከዛ በረሱ ፍቃድ ሥራውን ለቆ ወጥተው ነበር አሁን የ70 እድሜ ይሆናቸዋል ና ጡራታ ልየገኝ ይቻላል? ሥራውን ስሳራ በነበረበት ጊዜ ጡራታውም ይቆራጥ ነበር Please የምታወቆት ሰዎች ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Sep 28, 202612አመት የሰሩት የጡረታ አእድሜ ላይ ከመድረሳቸው በፊት ነው?
Sep 29, 2026አው
Sep 29, 2026አዋ ይችላሉ ከ10 አመት በላይ ካገለገሉ እና የአገልግሎት ስፍያ ካልወሰዱ ይከፈላቸዋል የመንግስት ማህበራዊ ዋስትና ሄደው ማናገር ነው
Sep 29, 2026