አንዴ የተወለደ ሁለቴ ይሞታል ሁለቴ የተወለደ አንዴ ይሞታል!! እንዴት ነው ነገር የገባው ሰው ካለ አስረዱኝ????
May 06, 2025እንደሚመስለኝ ስለ ጥምቀት እያወራ ነው ... ሰው ሁለተኛ የሚወለደው በጥምቀት ነው ያልተጠመቀ ከስጋ ሞት ብቻ ሳይሆን ከዘላለም ሞትም አይድንም ነው።
May 07, 2025አንዴ የተወለደ ሁለቴ ይሞታል ሁለቴ የተወለደ አንዴ ይሞታል!! እንዴት ነው ነገር የገባው ሰው ካለ አስረዱኝ????
May 06, 2025እንደሚመስለኝ ስለ ጥምቀት እያወራ ነው ... ሰው ሁለተኛ የሚወለደው በጥምቀት ነው ያልተጠመቀ ከስጋ ሞት ብቻ ሳይሆን ከዘላለም ሞትም አይድንም ነው።
May 07, 2025ዮሐንስ 3:3 3 ኢየሱስም መልሶ፦ “እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡” አለው። Ande meweled be sga ke biological wuldet nw , huletegna meweled spiritual be christ amno dagim meweled nw , ande memotm endezaw biological ye sga mot nw huletegna memot dmo be chrsit kalhonk mecheresha lay be fird zufan kerebek teferdobek wede esat baher sitital latimeles memot nw Hulete endanimot be christ mot amnen bemotu hiwotin endinagegn yirdan 5 ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤ 7-8 ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤ ሮሜ 6:5,7-8
May 07, 2025የሚያወራው ክርስትና ስለመነሳት ይመስለኛል የሰው ልጅ ከእናቱ ማኅጸን ከተወለደ በኋላ ክርስትና ሳይነሳ/የልጅነት ጥምቀት ሳይጠመቅ ከሞተ ሁለት ሞት ሞተ ይባላል። ግን ክርስትና ተነስቶ ከመንፈስ ቅዱስ ከተወለደ በኋላ የሚሞተው ግን የስጋ ሞት ነው። እና ይሄ የእኔ አመለካከት ነው
May 14, 2025ያለውን ሰው ጠይቀው
May 07, 2025